ሕወሓት የሚተማመንበት አጋዚ ቁጥር 2 ኮማንዶ ተመታ

  ሕወሓት እተማንበታለው እያለ በስፋት ስለጀግንነቱና ገድሉ ሲለፍፍለት የነበረው አጋዚ ቁጥር 2 ብርጌድ ኮማንዶ ወደ ሐይቅ ከተማ እየተጠጋ በነበረበት ሰዓት በኢትዮጵያ ኃይሎች አከርካሪው ተመታ። በዚህም የአጋዚ ብርጌድ ኮማንዶዎች መካከል አብዛኛዎቹ ሙትና ቁስለኛ መሆናቸውን የሚናገሩት የመከላከያው ምንጭ ወደ ጊራና እና ወረባቢ የቀሩት በፍርሃት እያዝረጠረጡ መሸሻቸውን ምንጮች ገልጸዋል። በዚያ አካባቢ ተመልሰው ሊደራጁ … Continue reading ሕወሓት የሚተማመንበት አጋዚ ቁጥር 2 ኮማንዶ ተመታ